Arada FM 95.1

Arada FM 95.1

Adis Abeba 95.1 FM
Pontuação 26
Posição mundial #4750
Posição no país #10 Etiópia

Arada FM 95.1 በ2014 ዓ.ም በአዲካ ኃ.የተ.የግ.ማ እና የኢትዮጲካሊንክ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጆች የተመሰረተ የመዝናኛ ሬዲዮ ጣቢያ ነው። ጣቢያው ሙዚቃ፣ ስፖርት፣ ቢዝነስ፣ ዜና እና የተለያዩ የመዝናኛ ዝግጅቶችን በየቀኑ ለ18 ሰዓታት ያቀርባል። መሪ ቃሉ፦ «አራዳ ኤፍኤም 95.1 ውለው የሚያመሹበት»።

Sobre

Contactos da estação