SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
0
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Эпизоды
-
" ሜክሲኮ በደጋፊዎቿ ፊት ባደርገችው ጨዋታ ድል ቀንቷት ወደ 16ተኛ ዙር አለፈች " 01.07.2026 8минየእግር ኳስ ኮከቦቹ ኤርሊንግ ሃላንድ እና ኪሊያን ምባፔ ፦ እያንዳንዳቸው ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ኖርዌይንና፤ ፈረንሳይን ወደ ቀጣዩ ዙር እንዲያልፉ አድርገዋል።
-
የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በዪኔስኮ አምስት ምርጥ የጉዞ መዳረሻዎች ወስጥ ተካተቱ 01.07.2026 7минየትምህርት ሚኒስቴር የክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ራዝ ገዝ እንዲሸጋጋሩ አዲስ ህግ አወጣ
-
በኢትዮጵያ መረጃን የከለከለን የመንግስት ሀላፊን እስከ አምስት አመት የሚያስቀጣው አዋጅ በፓርላማ ጸደቀ 29.06.2026 11минበኢትዮጵያ የመጀመሪያው የእናት ጡት ወተት ባንክ በሃዋሳ በይፋ ተከፈተ
-
በዮጋንዳ ሁለት የብዙሀን መገናኛዎች በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ትእዛዝ ተዘጉ 29.06.2026 9минአንድ አውስትራሊያዊ በታይላንድ ታዳጊ ወጣት ልጃገረድን ሴት ግድያ ወንጀል ተከሰሰ ፤
-
ካናዳ ደቡብ አፍሪካን አሸንፋ ወደ 16 ቡድኖች ዙር የደረሰች የመጀመሪያዋ ቡድን ሆነች 29.06.2026 6минካናዳ በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠረችው የድል ጎል የደቡብ አፍሪካን ተስፋ አጨልማ ፤ በዓለም ዋንጫ ታሪኳም የመጀመሪያውን የጥሎ ማለፍ ዙር ድል አስመዝግባለች።
-
How do charities and individual fundraisers work in Australia? - በአውስትራሊያ የእርዳታ እና በግል የሚሰበሰብ ገንዘብ አካሄድ ምን ይመስላል? 28.06.2026 9минWhat are the rules around raising money and charities? How can you ensure you don't get scammed? Here is what you need to know if you're donating, raising money yourself or launching an online crowdfunding appeal. - የእርዳታ ገንዘብን ስናሰባስብ ልንከተላቸው የሚገቡ ህጎች ምንድን ናቸው ? ላለመጭበርበራችን ምን ማርጋገጫ አለን ? እርዳታን መለገስ የሚፈልጉ ከሆነ ፤ ወይም አሰባሳቢ አልያም በኦንላይን በጋራ የእርዳታ ማሰባሰብን የሚያደርጉ ከሆነ ማወቅ የሚገባዎት ህጎች የሚከተሉት ናቸው ።
-
“ የዜማ ደራሲ ብሆንም በግጥሞች ምርጫ ላይ በጣም እጠነቀቃለሁ ። ” - ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ 28.06.2026 27минድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ በዜማ ደራሲንቱ ይበልጥ የሚታወቅ ሲሆን የዜማ ስራውንም አገራዊ ለሆኑ ዘፈኖች በማበርከት ይታወቃል ፤ የሙዚቃ ስራው ቤተሰብ ህይወቱን ከልጆቹ ጋር እንዲጣጥም እንደረዳው ይናገራል ።
-
“ ሙዚቃን እንደመዝናኛ ነበር የምጫወተው ፤ ከጀመርኩት ከአስር አመት በኋላ ነው ሙዚቀኛ ነኝ ብዬ የወሰንኩት ። ” - ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ 28.06.2026 26минድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ የዘጠናዎቹዎች ድምውያን ከሚባሉት ተርታ የሚመደብ ሲሆን ለስለስ ባለው የአዘፋፈን ዘይቤው በብዛት ይታወቃል። ሙዚቃን እንደመዝናኛነት ሲጀምር ሙያዬ ይሆናል ብሎ አቅዶ እናደማይውቅ ይናናገራ።
-
የ2026 ፊፋ የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች ትንታኔ በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች ኤርሚያስ ወንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር አንደበት 27.06.2026 10минየቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አጥቂ፣ የጥቁር አንበሳ፣ የመድንና መብራት ኃይል ተጫዋች ኤርሚያስ ውንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር፤ የቀድሞው መብራት ኃይል፣ የኢትዮጵያ ወጣትና ብሔራዊ ቡድን አጥቂ፤ የዘንድሮውን 2026 የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች አንስተው ትንታኔያዊ አተያያቸውን ያጋራሉ።
-
ሮናልዶ በስድስት የዓለም ዋንጫዎች ግቦችን በማስቆጠር የመጀመሪያው ተጫዋች ሆነ 24.06.2026 6минለክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሬኮርድን ያስመዘገበው፣ ለሉካ ክብረ ወሰንን ያስጨበጠውና እንግሊዝን ለብስጭት የዳረገው የ2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ 13ኛ ቀን የፍልሚያ ውሎ ጥንቅር።
-
በኢትዮጵያ ከ5,000 በላይ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቢኖሩም የንብረት ምዝገባ ያደረጉት 12 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ 24.06.2026 7минለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13 መቀመጫዎችን ያገኘው ኢዜማ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች አብዛኛውን ድምፅ ያገኘ ሆነ
-
"በየትኛውም የኢትዮጵያ ግዛት እንደ ሐረር የታላላቅ ሰዎች አፅም ያረፈበትና የሚታወስ ቦታ የለም" አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል 23.06.2026 11минአንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "Keepers of a Sacred Civilisation" በሚል ርዕስ ስለ ሙስሊም የሐረር ሴት ቅድስቶች ታሪክ አጣቅሰው የፃፉትን መጣጥፍ አስመልክተው ያስረዳሉ።ተጨማሪ ያድምጡ
-
"ሙስሊም ቅዱሳን የቅድስና ማዕረግ የሚያገኙት ከማኅበረሰቡ ነው፤ ከክርስትናው ይለያል።" አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል 23.06.2026 13минአንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "Keepers of a Sacred Civilisation" በሚል ርዕስ ስለ ሙስሊም የሐረር ሴት ቅድስቶች ታሪክ አጣቅሰው የፃፉትን መጣጥፍ አስመልክተው ያስረዳሉ።ተጨማሪ ያድምጡ
-
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ይፋ አደረገ 22.06.2026 10минኢትዮጵያ በቅርብ ዓመታት ውስጥ Laptop እና iPad ማምረት እንደምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ
-
ስፔይን አንሰራራች፤ ካቦ ቬርዴ በዓለም ዋንጫ ታሪክ አስመዘገበች 22.06.2026 5минስፔይን ወደ ቡድን H የመጀመሪያ መሰላል ላይ ስትወጣ፤ ካቦ ቬርዴ በፊናዋ በዓለም ዋንጫ ተሳትፎ ታሪኳ ከዩራጓይ ጋር አቻ ያስወጣትን ግቦች በማስቆጠር የራሷን ታሪክ ፃፈች።
-
በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ 21.06.2026 14минበሜልበርን አራት አድባራትን ያቀፈ የሀገረ ስብከት ፅሕፈት ቤትና የካሕናት ኅብረት "ታላቅ የሐዘንና የምክክር ቀን" ሲል ቅዳሜ ሰኔ 13 / ጁን 20 በሜልበርንና አካባቢዋ ለሚገኙ ምዕመናንና ምዕመናት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባላት ታድመዋል። ባለ አራት ነጥብ መግለጫም አውጥተዋል።
-
የዓለም ዋንጫ 6ኛ ቀን ውሎ፤ ሜሲና የዓለም ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋቾች አስደናቂ ሪኮርዶችን አስመዝግበዋል 17.06.2026 5минበ2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ውድድሮች 6ኛ ቀን ሬኮርዶች ተሰብረዋል፤ ልዕለ ኮከብ ተጫዋቾች ድንቅ ወሳኝ ግቦችን አስቆጥረዋል።
-
የዜጎች የግል መረጃ ለምርመራና ለደህንነት ተግባራት እንዳይውል የሚከለክል አዲስ የስታቲስቲክስ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ 17.06.2026 7минየኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን 'በመጨረሻ የምክክር ምዕራፍ ላይ ብንሆንም ፤ አካታች የምክክር ጉባኤ ለማካሔድ በማንኛውም ጊዜ ወደ ምክክሩ ለሚመጡ አካላት በሬ ክፍት ነው' አለ።
-
ጀርመን እየገሰገሰች ነው፤ ጃፓን ከፍልሚያ ጋር በመከተል ላይ ናት 15.06.2026 4минየ2026 ፊፋ እግር ኳስ የዓለም ዋንጫ የግብ ቆጠራ ድርቅ አልመታውም። ጀርመንና ስዊድን በግብ ሲንበሸበሹ፤ ጃፓን ለፍፃሜ ጨዋታ ሁለት ደቂቃ ጉዳይ ላይ ከኔዘርላድንስ ጋር ለአቻ ያበቃትን ግብ አስቆጥራለች ።
-
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ጀምሮ በአዲስ አበባ እንዲካሔድ ቀን ተቆረጠለት 15.06.2026 7минየአድዋ ድል በዓል በአሜሪካ በይፋ እንዲከበር በሕግ ተወሰነ
Популярен в
Этот подкаст также попадал в подкаст-чарты этих стран.