SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS
ประเทศ ออสเตรเลีย
ภาษา AM
จำนวนตอน 900
ล่าสุด 22.09.2026

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

ตอน

  • " 'አተረማምሰው' ሸፈን ብሎ ስሜት እንዲሰጥ ተደርጎ ነው የተዘፈነው፤ ሙሉ በሙሉ ስለ ወሲብ አይደለም" ድምፃዊት ዓለም ከብደ 22.09.2026 18นาที
    ድምፃዊት ዓለም ከበደ፤ ከሀገር ቤት እስከ ባሕር ማዶ ያለ የሙዚቃ ሕይወቷን ነቅሳ ታወጋለች (ምልሰታዊ ምልከታ)።#sbsaudiopodcast
  • "እንኳን ለአዲሱ ዓመትና ብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ፤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ ዕድራችንን ተቀላቀሉ" በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር 21.09.2026 21นาที
    በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር ሊቀመንበር አቶ መስቀሉ ደሴና ኢንጂነር ተስፋዬ ይመር በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር ዐቃቤ ንዋይ፤ ስለ መረዳጃ ዕድሩ የምስረታ ሂደት፣ ቅዳሜ መስከረም 16 / ሴፕቴምበር 26 በጥምረት ሊያከብሯቸው ስላሰቡት የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 እና የመስቀል በዓል መሰናዶ ይናገራሉ።#sbsaudiopodcast
  • የክልል መንግሥታት ከሠራተኞች ደመወዝ ላይ እስከ ሁለት በመቶ የሚደርስ ክፍያ ሊቀርጡ ነው 21.09.2026 10นาที
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ - ባንኮች የወለድ ክፍያን አስቀድመው እንዳይፈፅሙ አገደ#sbsaudiopodcast
  • አውስትራሊያ ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት አባልነት ይፋ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ ጀመረች 21.09.2026 8นาที
    አውስትራሊያውያን ረጅም ዕድሜና ጤናማ ሕይወትን እንደሚኖሩ - ግና የልጆቻቸው ቁጥር አነስተኛ እንደሚሆን መንግሥታዊው ትውልድ ተሻጋሪ ሪፖርት አመለከተ#sbsaudiopodcast
  • "ልጆችን ቋንቋቸውንና ባሕላቸውን ማስተማር ሀብት ማውረስ ነው፤ ማንነታቸውንም ማሳወቅ ነው" ዶ/ር በላቸው ጨከነ 17.09.2026 21นาที
    ዶ/ር በላቸው ጨከነ የAmharicLab የጋራ መሥራች፤ በቅርቡ በይፋ የአማርኛ ቋንቋ ንባብና ፅሑፍ ስለ ጀመረው የዲጂታል መማሪያ ድረ-ገፅ አጠቃቀምና አስተምህሮት ያስረዳሉ።#sbsaudiopodcast
  • የዓለም ባንክ 'ከ90 በመቶ በላይ የኢትዮጵያ የሕክምና ተማሪዎች በሚያገኙት ስልጠና ደስተኛ አይደሉም' አለ 16.09.2026 7นาที
    ከ46 በመቶ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ወጣቶች በሱስ ተጠቂዎች ናቸው ተባለ#sbsaudiopodcast
  • የንግድ ተቋማት የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የእራሱን የኢሚግሬሽን ፖሊሲ ይፋ እንዲያደርግና የዋን ኔሽን ፖሊሲ ለምጣኔ ሃብት ድቅቀት እንደሚዳርግ አሳሰቡ 16.09.2026 5นาที
    የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋዛ ውስጥ ከፍርስራሾች ስር ተቀብረው የተገኙ አስከሬኖች ምናልባትም በዓለም አቀፍ ሕግ ጥሰት ሊያስፈርጁ እንደሚችል አመላከተ#sbsaudiopodcast
  • "አውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎችን እየረዳን ነው፤ አግዙን፣ተባበሩን። መልካም አዲስ ዓመት!" ወ/ሮ አዳነች ገብረማሪያምና ወ/ሮ ዘነበች በፈቃዱ 16.09.2026 9นาที
    ወ/ሮ አዳነች ገብረማርያም የKulture Bridge መሥራችና ሊቀመንበር እና ወ/ሮ ዘነበች በቀለ የ Kulture Bridge መሥራችና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ድርጅታቸው ለአውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎች እያበረከተ ስላለው የበጎ አድራጎት ሥራዎች ይናገራሉ። መስከረም 16 / ሴፕቴምበር 26 ቅዳሜ በ153 Rainbow St, Sandgate ባሰናዱት የኢትዮጵያ 2019 አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ላይም የብሪስበንና አካባቢዋ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች አፍሪካውያውያን - አውስትራሊያውያንም በሥፍራው እንዲታደሙ ይጋብዛሉ።#sbsaudiopodcast
  • "አዲሱን ዓመት በፍቅርና በአንድነት እንድናከብር እንጋብዛችኋለን" ወ/ት ገነት ማስረሻ 15.09.2026 4นาที
    ወ/ት ገነት ማስረሻ በቪቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ቅዳሜ መስከረም 9 / September 19 በ Kensington Town Hall, 30-34 Bellair St, Kensington በማኅበሩ አስተናጋጅነት ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 ልዩ የበዓል ዝግጅት ፕሮግራም ያስረዳሉ።#sbsaudiopodcast
  • የአንድ አውስትራሊያዊ አባትና ሁለት ሕፃናት ልጆች ሕይወት ባሊ - ኢንዶኔዥያ ውስጥ አለፈ 14.09.2026 6นาที
    የዋን ኔሽን ፓርቲ የፍልሰተኞች ቁጥር ቅነሳ ፖሊሲ ከየአቅጣጫው ብርቱ ትችት ገጠመው#sbsaudiopodcast
  • "አዲሱ ዓመት የጤና፣ የመተሰሳብና የፍቅር እንዲሆንልን፤ ሰላምንም ይዞ እንዲመጣልን ጥልቅ ምኞታችንን እንገልጣለን" በፐርዝ የኢትዮ- አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር 14.09.2026 3นาที
    አቶ ብሩክ የማ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የመረዳጃ ዕድር ፀሐፊ፤ ስለ ዕድሩ አመሠራረትና ተልዕኮ ያስተዋውቃሉ። የ2019 አዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸውንም በዕድሩ ስም ያስተላልፋሉ።#sbsaudiopodcast
  • "አዲሱ አመት የታሰሩት የሚፈቱበት የተፈናቀሉት ወደቤታቸው የሚመለሱበት የወደቁት የሚነሱበት ፍቅር እና አንድነት የሚሰፍንበት የበረከት አመት ይሁንልን ።" መላክ ጸሃይ ቀሰስ መንግስቱ ሀይሌ 11.09.2026 6นาที
    እንኳን 2019 የኢትዮጵያውያን አዲስ አመት አደረሰን መላክ ጸሃይ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ#sbsaudiopodcast
  • የዘንድሮው አዲስ አመት አይኖቻችንን ዘለአለማዊ ተስፋ ወደሚሆነው እግዚአብሄር የምናነሳበት ፤ ተስፋ የቆረጡ በአዲስ ተስፋ የሚታደሱበት ፤ እርሱን የሚፈልጉት ሁሉ የሚያሻቸውን የሚያገኙበት ይሁንልን ። ” ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ 11.09.2026 5นาที
    የዘንድሮው አዲስ አመት አይኖቻችንን ዘለአለማዊ ተስፋ ወደሚሆነው እግዚአብሄር የምናነሳበት ፤ ተስፋ የቆረጡ በአዲስ ተስፋ የሚታደሱበት ፤ እርሱን የሚፈልጉት ሁሉ የሚያሻቸውን የሚያገኙበት ይሁንልን ። ” ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ በዘጸአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር#sbsaudiopodcast
  • " አዲሱ አመት አዲስ ነገርን ፤ ፍቅርን ፤ መቻቻልን ፤ ጤናን እና ሰዎች የተመኙትን የሚያገኙበት ይሁንልን "- ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር 10.09.2026 2นาที
    አዲሱ አመት አዲስ ነገርን ፤ ፍቅርን ፤ መቻቻልን ፤ ጤናን እና ሰዎች የተመኙትን የሚያገኙበት ይሁንልን ሲሉ ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር በአውስትራሊያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ መለክታቸውን አስተላልፈዋል ::#sbsaudiopodcast
  • "መልካም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት - ዕንቁጣጣሽ!" የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ እና የተቀዋሚ ቡድን መሪ አንገስ ቴይለር 10.09.2026 5นาที
    የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ እና የተቃዋሚ ቡድን መሪ አንገስ ቴይለር ለኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያንና ኢትዮጵያውያን የ2019 አዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸውን ያቀርባሉ።#sbsaudiopodcast
  • አዲስ ኮከብ - ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻ 10.09.2026 27นาที
    በአዲስ አንፀባራቂ ኮከብነት ስሙ እየተነሳ ያለው ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻ፤ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ከጋይንት ንፋስ መውጫ እስከ ፋና ላምሮት አይዶል አሸናፊነት እንደምን እንደበቃ ያወጋል። በ2019 አዳዲስ ዘፈኖቹን በአልበም አካትቶ ለኢትዮጵያውያን እነሆኝ ለማለት መሰናዳቱንም ያበሥራል።#sbsaudiopodcast
  • "2019 ተስፋን ይዞ፣ የደከምንበት የሚያፈራበት፣ ሐዘናችን በደስታ የሚቀየርበት፣ መከፋታችን በፈገግታ የሚተካበት ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ 09.09.2026 4นาที
    ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - የኩዊንስላንድ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፀሐፊ፤ የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት።#sbsaudiopodcast
  • የሃይማኖት አባቶች የ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መልዕክት በሜልበርን - ፉትስክሬይ ፓርክ 09.09.2026 9นาที
    የ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቅበላ የሃይማኖት መሪዎች መልዕክትና መንፈሳዊ ዝማሬዎች ቅዳሜ ነሐሴ 30 በሜልበርን - ፉትስክሬይ ፓርክ።#sbsaudiopodcast
  • የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያ ዲጂታል ደህንነት ጥበቃ ረቂቅ ሕግ በሳንሱር ተፈርጆ ትችት ተሰነዘረበት 09.09.2026 6นาที
    አውስትራሊያ ውስጥ የወሲባዊ ጥቃት ደረጃ መናሩ ተመለከተ#sbsaudiopodcast
  • የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) 'ሠራተኞች ማኅበራትን ማደራጀታቸውና መብታቸውን መጠየቃቸውን እንደ ተቃውሞና ችግር ፈጣሪነት መታየት የለበትም' ሲል አሳሰበ 07.09.2026 11นาที
    ኢትዮጵያ 100 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያለው የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ተቋም ልታቋቁም ነው

ยอดนิยมใน

พอดแคสต์นี้ปรากฏในชาร์ตพอดแคสต์ของประเทศเหล่านี้ด้วย